ታክስ ሊጣል ነው‼️
ታክስ ሊጣል ነው‼️ መንግስት በአዲስ የተሽከርካሪ ባለቤቶች ላይ ታክስ ሊጥል ነው‼️ መንግስት በ2020 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የተሽከርካሪ ባለቤትነት ታክስ ለመጣል እየተዘጋጀ ነው። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የህግ ረቂቁን በታህሳስ ወር መጨረሻ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንደሚያቀርብ ታውቋል። ታክሱ ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት እስከ 0.2 በመቶ ገቢ ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗