ፎቶ ፦ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የደጋፊ ቁጥር ካላቸው የእግር ኳስ ክለቦች መካከል ፋሲል ከነማ እና ባሕርዳር ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች ዋነኞቹ ናቸው።
ፎቶ ፦ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የደጋፊ ቁጥር ካላቸው የእግር ኳስ ክለቦች መካከል ፋሲል ከነማ እና ባሕርዳር ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች ዋነኞቹ ናቸው። ክለቦቹ ከ5 ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት የደርቢ ጨዋታቸውን በአማራ ክልል መዲና ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ለማድረግ የቻሉ ሲሆን 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። በጨዋታው ወቅት የባሕር ዳር ደጋፊዎች የቀድሞ የክለባቸውን እና የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረውን አለልኝ አዘነን አስበዋል። Via @tikvahethsport
Read the full story at tikvahethiopia ↗