#አስተያየት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ብቻውን ሀገራዊ ችግሮችን ይፈታልን?
#አስተያየት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ብቻውን ሀገራዊ ችግሮችን ይፈታልን? በአሸናፊ ዲዲሞስ፣ ጠበቃ እና የህግ አማካሪ "በዓለም አቀፍ የሰላም ግንባታ እና የሽግግር ፍትሕ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከረጅም ጊዜ ግጭት ወይም ከሥር የሰደደ የፖለቲካ ቀውስ በኋላ የሚካሄድ ሀገራዊ ምክክር አስፈላጊ መሣሪያ ቢሆንም ብቸኛው መፍትሔ አይደለም። የተባበሩት መንግስታት የሽግግር ፍትሕ መመሪያዎች እና የአፍሪካ ህብረት የ2019 የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ እንደሚያስረዱት፣ ዘላቂ ሰላም የሚገነባው በምክክር ብቻ ሳይሆን በእውነት ማውጣት፣ ተጠያቂነት ማረጋገጥ፣ ለተጎጂዎች ካሳ መስጠት፣ ተቋማዊ ማሻሻያዎችን ማካሄድ እና እርቅን ማስፈን በአንድነት ሲተገበሩ ነው" ሙሉ አስተያየቱን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/8cb
Read the full story at meseretmedia ↗