የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላው‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-20 11:07:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላው‼️ ‹‹የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ አዋጁ አለም አቀፍ ተሞክሮን መሰረት ያደረገና ተገቢ ነው›› አሉ፡፡ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሀት ሊቀመንበርና ከሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ስልጣን ቀምተው የክልሉ ፕሬዝደንት የሆኑት ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል በክልሉ የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላን የሚደነግገውን አዋጅ አወደሱ፡፡ ዛሬ በመቀሌ ባደረጉት ንግግር ይህ አዋጅ አለም አቀፍ ተሞክሮን መሰረት ያደረገ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡ ሲናገሩም ‹‹የትግራይ ህዝብ ህልውናና ደህንነትን ለማረጋገጥ የወጣው አዋጅ ቁጥር 366/2018 ተገቢና አለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መሰረት ያደረገ ነው›› ብለውታል። አዋጅ ቁጥር 366/2018 የግዳጅ ወታደራዊ አገልግሎትን ያካተተና በሞት የሚያስቀጡ ድንጋጌዎችን የያዘ መሆኑ ይታወቃል፡፡ 46 ገፆች ባሉት በዚህ አዋጅ እድሜና ጤናው የሚፈቅድለት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]