የሰውና የዝንጀሮ ግጭት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-20 11:27:21 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሰውና የዝንጀሮ ግጭት ከሰሞኑ የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ለአርባምንጭ ከተማ ሰላምና ፀጥታ፣ ፖሊስ፣ አካባቢ ጥበቃ ጽ/ቤት እና ባህልና ቱሪዝም መምሪያ በጻፈው ደብዳቤ፣ በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ የሚገኙ የዝንጀሮ መንጋዎች ፦ - በአርባ ምንጭ ከተማ ቴሌቪዥን ሰፈር፣ - በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ - በአርባ ምንጭ አውሮፕላን ማረፊያ እና በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል አካባቢ በተደጋጋሚ በሚያደርሱት ጥቃት ምክንያት፣ ከ10/11/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በተጠና መንገድ የዝንጀሮ ቅነሳ ሥራ እንደሚከናወን ገልጿል። ደብዳቤው የጥይት ድምፅ ሲሰማ ሕብረተሰቡ ድንጋጤ ውስጥ እንዳይገባ ነዋሪዎችን እንዲያሳውቁና ለትግበራው ትብብር እንዲያደርጉ በሚል የተጻፈ ነው። ይህም ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆኗል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስለ ደብዳቤው ፣ ስለጉዳዩ የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]