ከአንዲት ሴት ጋር ድብቅ ግንኙነት አላቸዉ የተባሉት የሲንጋፖር ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ
ከአንዲት ሴት ጋር ድብቅ ግንኙነት አላቸዉ የተባሉት የሲንጋፖር ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለቀቁ የሲንጋፖር የእስልምና ጉዳዮች ኃላፊ እና ተጠባባቂ ሚኒስትር ፋይሻል ኢብራሂም ከአንዲት ሴት ጋር በነበራቸው ግንኙነት ምክንያት ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ አስታወቁ።"አብዛኛው ግንኙነታቸው የተከናወነው በኦንላይን መልእክቶች አማካኝነት ነበር" ሲሉ ዎንግ ሰኞ ዕለት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። "በተጨማሪም በሕዝባዊ ዝግጅቶች ጎን ለጎን ይገናኙ ነበር።" ሲሉ አክለዋል፡፡ ሁለቱም ወገኖች እርስ በርስ የማዋከብ ክስ ያቀረቡ ሲሆን፣ ጉዳዩም በፖሊስ እየተጣራ መሆኑን አክለው ገልጸዋል።"ከማንኛውም እንከን የጸዳ" (እጅግ ንጹህ) የሚል ስም በመገንባት የሚኮራው ገዢዉ የህዝብ እርምጃ ፓርቲ፣ በቅርብ ዓመታት ውስጥ በተከታታይ የፖለቲካ ቅሌቶች ሲናወጥ ቆይቷል።እ.ኤ.አ…
Read the full story at zena24now ↗