በአማራ ክልል የኮሪደር ልማቱ 200 ሺህ ለሚጠጉ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል።
በአማራ ክልል የኮሪደር ልማቱ 200 ሺህ ለሚጠጉ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል። በአማራ ክልል የሚገኙ ከተሞችን ዘመናዊ፣ ተወዳዳሪ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፉ የማድረግ ሥራዎች በስፋት እየተከናወኑ እንደሚገኙ የከተማ ክላስተር ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች ገልጸዋል። የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ እንደተናገሩት በክልሉ የሚገኙ ከተሞችን የማዘመን እና ተወዳዳሪ የማድረግ ሥራዎች እየተሠሩ ነው። ከተሞችን ጽዱ እና ውብ ለማድረግ የመንገድ ግንባታ፣ የአረንጓዴ ስፍራ፣ እና የጭቃ ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን አብራርተዋል። በ2018 በጀት ዓመት ሰፊ የኮሪደር ልማት ሥራዎች መከናወናቸውንም አንስተዋል። የእግረኛ፣ የብስክሌት መንገዶች፣ የካሜራ፣ የስማርት ፖል ተከላ፣ የአረንጓዴ ልማት እና የመኪና ማቆሚያዎች ግንባታ በኮሪደር ልማቱ ትኩረት…
Read the full story at amharamassmedia ↗