​"ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ ለመደራደሪያነት እየተጠቀመችበት ነው" — ማርኮ ሩቢዮ

WASULIFEneutral2026-07-20 12:25:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

​"ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ ለመደራደሪያነት እየተጠቀመችበት ነው" — ማርኮ ሩቢዮ ​የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ካለው ግጭት አኳያ የሆርሙዝን የባሕር መተላለፊያ ለተጽዕኖ መፍጠሪያና ለመደራደሪያነት እየተጠቀመችበት ነው ሲሉ ከሰሱ። ​ሚኒስትሩ ዋሽንግተን የዓለም አቀፍ የባሕር ላይ ንግድ ደኅንነትን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆንዋን ገልጸው፣ ሌሎች ሀገራትም ወታደራዊና የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ሸክሙን እንዲጋሩ አሳስበዋል። አሜሪካ ከቴህራን ጋር ለዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ዝግጁ መሆንዋን የጠቆሙት ሩቢዮ፣ ዲፕሎማሲው ካልተሳካ ግን ሁኔታው ለኢራን እንደማይጠቅም ማስጠንቀቃቸውን የአናዶሉ የዜና አውታር ዘግቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]