"በመሳሪያ የሚፈታ ችግር የለም፤ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ የምክክር ኮሚሽኑ አንድ አካል እንሁን" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-20 12:34:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

"በመሳሪያ የሚፈታ ችግር የለም፤ ችግሮች በምክክር እንዲፈቱ የምክክር ኮሚሽኑ አንድ አካል እንሁን" ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ በዓለም ላይ ታሪክ የተከሰቱ ጦርነቶች በአብዛኛዎቹ የመጨረሻ መዳረሻቸው ሰላማዊ ሥምምነት ማድረግ ነው። በተለይ በሀገር ውስጥ የሚፈጠር የእርስ በእርስ ግጭቶች ሰብዓዊ ጉዳትን አድርሰው፤ መሠረተ ልማቶችን አውድመው፤ የንጹሐንን ሕይወት ቀጥፈው፤ የበርካቶችን አካል አጉድለው፤ በሀገሪቱ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ኪሳራ አድርሰው በመጨረሻም በሰላም ስምምነት ይጠናቀቃሉ። ከብዙ ውድመት እና ኪሳራ፤ ከሞት እና ከአካል መጉደል በኋላ ሰላም ይሰፍናል። የታደሉት በሕይወት ሲቆዩ በርካታ ቤቶች ግን ኦና ይኾናሉ። በጦርነት ልጆቿን ያጣች እናት በር ላይ እያነባች ትጠብቃለች፤ ልጆቹን ያጣ አባት በደከሙ አይኖቹ ጧሪዎቹን ይፈልጋል፤ አባታቸውን ጦርነት የበላባቸው ሕጻናት የጎዳና ተዳዳሪ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]