🚢 "ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ እንደ መደራደሪያ ካርድ ልትጠቀምበት ትፈልጋለች" ማርኮ ሩቢዮ
🚢 "ኢራን የሆርሙዝን ወሽመጥ እንደ መደራደሪያ ካርድ ልትጠቀምበት ትፈልጋለች" ማርኮ ሩቢዮ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ካለው ግጭት አኳያ ኢራን የሆርሙዝን የባሕር ላይ መተላለፊያ እንደ መደራደሪያ ልትጠቀምበት እየሞከረች ነው ብለዋል። ሌሎች ሀገራት ዓለም አቀፍ የባሕር ላይ መጓጓዣ መስመሮችን በመጠበቅ ረገድ የላቀ ሚና እንዲጫወቱም አሳስበዋል። የደቡብ ምሥራቅ እስያ ሀገራት ማኅበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ሥብሠባ ላይ ለመሳተፍ ወደ ፊሊፒንስ ከማቅናታቸው በፊት ለጋዜጠኞች ሲናገሩ፣ "ኢራናውያን ባሕረ ሰላጤውን በመቆጣጠር በዓለም ላይ እንደ ተጽዕኖ መፍጠሪያ ሊጠቀሙበት እንደሚፈልጉ ግልጽ ነው" ብለዋል። አሜሪካ የዓለም አቀፉን የባሕር ላይ ንግድ ደኅንነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን እርምጃ መውሰዷን የምትቀጥል ቢኾንም ሌሎች ሀገራትም የገንዘብ…
Read the full story at amharamassmedia ↗