በአዲስ አበባ ከተማ የፍጥነት ወሰንን ጥሰው በተገኙ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ
በአዲስ አበባ ከተማ የፍጥነት ወሰንን ጥሰው በተገኙ አሽከርካሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት በከተማው የትራፊክ ደንቦችን ለማስከበር የቁጥጥር ሥራዎች መከናወናቸውን አስታውቋል። የፍጥነት ወሰንን ጥሰው በተገኙ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወስዷል።የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ገነት ዲባባ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት በበጀት ዓመቱ በራዳር በተደገፈ የቁጥጥር ስራ 122 ሺህ 99 የሚሆን የፍጥነት ወሰንን ጥሰው የተገኙ አሽከርካሪዎች ላይ የሕግ እርምጃ ተወስዷል። በተጨማሪም በጂፒኤስ ትራኪንግ ሲስተም በተደረገ ቁጥጥር በሞተር ሳይክል ላይ የጭንቅላት መከላከያ ቆብ ሳያደርጉ ወይም ተሳፋሪያቸው ሄልሜት ማድረጉን ሳያረጋግጡ ሞተርሳይክል ሲያሽከረክሩ የተገኙ 1ሺህ146 አሽከርካሪዎች ላይ…
Read the full story at zena24now ↗