ትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን እና የእንግሊዙ ኖርዊች ሲቲ ክለብ ተጫዋች ዓሊ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ወላጆቹ ትውልድ ሀገር በመምጣት አዲስ አበባ ገብቷል

ZENA24NOWneutral2026-07-20 12:55:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትውልደ ኢትዮጵያዊው የካናዳ ብሔራዊ ቡድን እና የእንግሊዙ ኖርዊች ሲቲ ክለብ ተጫዋች ዓሊ አህመድ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ወላጆቹ ትውልድ ሀገር በመምጣት አዲስ አበባ ገብቷል ዓሊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ባሕሩ ጥላሁን፣ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አበበ አማረ እንዲሁም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ዲፓርትመንት እና የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ተወካዮች አቀባበል አድርገውለታል። በ2026ቱ የፊፋ ዓለም ዋንጫ ለካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ በመጫወት የኢትዮጵያ የዘር ግንድ ኖሮት በዓለም ዋንጫ መድረክ ላይ የተጫወተ የመጀመሪያው ተጫዋች የሆነው ዓሊ አህመድ፣ ለካናዳ 28 ጨዋታዎችን አድርጓል። በሜጀር ሊግ ሶከር ከቫንኩቨር ኋይትካፕስ ጋር አስደናቂ ጊዜን ካሳለፈ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]