ህገመንግስቱ የሚቀየረው:-
ህገመንግስቱ የሚቀየረው:- "የአብዛኛው የአፍሪካ ሀገራት የህገ-መንግስት ማሻሻያ የተደረገው፣ የመሪዎቹን የስልጣን ጊዜ ለማራዘም ነው። ሁለት ተርምስ (terms) ስላልበቃቸው ሶስት እናድርግላቸው፣ አራት እናድርግላቸው፣ የእድሜ ልክ እናድርግላቸው በሚል ነው ኮንስቲትዩሽን (constitution) የሚቀየረው። > የእኛ ኮንስቲትዩሽን ደግሞ የሚቀየረው፣ የእድሜ ገደብ የሌለውን ስልጣን... ከባቢዎች በጊዜ ለመገደብ ነው። ቦተም አፕ (bottom-up) መሆኑ ብቻ ሳይሆን፣ ስልጣንን በህግ ለመገደብ ያለው ኢንቴንሽን (intention) በራሱ የተለየ ነው። > በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓርቲው እስካሸነፈ ድረስ እና መመረጥ እስከተቻለ ድረስ የጊዜ ገደብ የለበትም አሁን ባለው ህገ-መንግስት። አሁን እየተወያየን ያለነው ግን ያንን የእድሜ... ያንን እንገድብ በሚል ነው።" ጠ/ሚ…
Read the full story at wasulife ↗