(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢራን ፕሬዝደንት ‹‹ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ ገብተናል›› አሉ፡፡ የኢራኑ ፕሬዝደንት ማሱድ ፔስዝኪሺያን ዛሬ ባደረጉት ንግግር አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ መግባቷን አስታወቁ፡፡ ፕሬዝደንቱ በቴሄራን ከፍትህ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ሲናገሩ ‹‹ኢራን ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ መሆኗ እውነታ ነው፡፡ ስለዚህም ይህ ግጭት የሚያመጣውን ተፈጥሯዊ መዘዝ መቀበል አለብን›› ብለዋል፡፡

ZEHABESHANEWSneutral2026-07-20 15:21:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኢራን ፕሬዝደንት ‹‹ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ ገብተናል›› አሉ፡፡ የኢራኑ ፕሬዝደንት ማሱድ ፔስዝኪሺያን ዛሬ ባደረጉት ንግግር አገራቸው ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ መግባቷን አስታወቁ፡፡ ፕሬዝደንቱ በቴሄራን ከፍትህ አካላት ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ሲናገሩ ‹‹ኢራን ከአሜሪካ ጋር ሙሉ ጦርነት ውስጥ መሆኗ እውነታ ነው፡፡ ስለዚህም ይህ ግጭት የሚያመጣውን ተፈጥሯዊ መዘዝ መቀበል አለብን›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹አሁን ያለብን ጠቃሚው የጦር ሜዳ ፍልሚያ ኢኮኖሚያችንና የህዝቡ ኑሮ ነው፡፡ እየደረሰብን ያለው የኢኮኖሚ ጫና ማህበራዊ ቀውስ ካስከተለና ቀውሱ ከቀጠለ ህዝቡ ለመንግስት ያለውን ድጋፍ በመቀነስ ማህበራዊ ካፒታላችንን ሊጎዳ ይችላል›› ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢራን በሰኔ ወር የዋጋ ግሽበቱ በ90 ፐርሰንት የጨመረ ሲሆን ከፍተኛ…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]