በኢትዮጵያ መካንነት ከፍተኛ የጤና ችግር እየሆነ መምጣቱ ተነገረ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-20 15:29:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ መካንነት ከፍተኛ የጤና ችግር እየሆነ መምጣቱ ተነገረ የመካንነት ችግር በሴቶች ፣በወንዶች እንዲሁም በሁለቱም አጋሮች በጋራ ሊከሰት እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።በኢትዮጵያ የመካንነት ችግር ከሚጠበቀው በላይ ከፍተኛ መሆኑን በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት እንዲሁም የመካንነት ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም ዶክተር በላይ ቤተማሪያም ከብስራት ሬድዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል። ከጥንዶች መካከል ከ20 እስከ 25 በመቶ የሚሆኑት በዚህ ችግር እንደሚጠቁ ተናግረዋል።በኢንፌክሽን ምክኒያት የሚከሰት የማህፀን ቱቦ መዘጋት በሴቶች ላይ ለሚከሰት የመካንነት ችግር 35 በመቶ ድርሻ እንዳለዉ ሰብ ስፔሻሊስቱ አስገንዝበዋል ።በባክቴሪያ ፣በፈንገስ እና በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት የሴቶች የመራቢያ አካል ወይም የማህፀን ኢንፌክሽን ህክምና ካላገኘ እና…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]