ትራምፕ የተገደሉትን የአሜሪካ ወታደሮች ለማክበር ኢራን ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተናገሩ
ትራምፕ የተገደሉትን የአሜሪካ ወታደሮች ለማክበር ኢራን ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተናገሩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አሜሪካ በኢራን ላፕ የፈፀመችው ጥቃት በጣም ከባድ እንደነበር ጉልፀው ገልጸው፤ ጥቃቱ የተፈጸመውም በቅርብ ቀናት ውስጥ ሁለት በዮርዳኖስ፣ አንዱ ደግሞ በኢራቅ ለተገደሉት ሦስት የአሜሪካ ወታደሮች "ክብር" ሲባል መሆኑን ተናግረዋል። ሰኞ ዕለት የአሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ (ሴትኮም) በፈፀመው ጥቃት በመላው ኢራን ፍንዳታዎች ሲሰሙ የነበረ ሲሆን ይህው የአሜሪካ እርምጃ ለዘጠነኝ ተከታታይ "አዲስ የጥቃት ማዕበል" ዘመቻ መቀጠሉን ያሳያል። አሜሪካ በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በመርከቦች ላይ የሚሰነዘረውን ጥቃት "በተጨማሪ ለመቀነስ" ወታደራዊ ጣቢያዎችን እና የመገናኛ አውታረ መረቦችን ኢላማ አድርጋለች። ኢራን በሶሪያ "ድንገተኛ ጥቃት" ምላሽ መስጠቷን እና በዮርዳኖስ አቃባ…
Read the full story at zena24now ↗