(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሕወሃት የውስጥ የሥልጣን ክፍፍልና ሽኩቻ ውስጥ የተፈጠረው መከፋፈል ወደ ከፋ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ደረጃ መሸጋገሩን የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው። በዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን በፈጸመው መፈንቅለ መንግሥት መሰል እርምጃ የሥልጣን መዋቅሩን ከተቆጣጠረ በኋላ፣ በቁም እስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ ለማቅናት ያቀረቡት ጥያቄ በሕወሃት ሥራ

ZEHABESHANEWSneutral2026-07-20 16:19:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሕወሃት የውስጥ የሥልጣን ክፍፍልና ሽኩቻ ውስጥ የተፈጠረው መከፋፈል ወደ ከፋ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ደረጃ መሸጋገሩን የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው። በዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን በፈጸመው መፈንቅለ መንግሥት መሰል እርምጃ የሥልጣን መዋቅሩን ከተቆጣጠረ በኋላ፣ በቁም እስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ለሕክምና ወደ አዲስ አበባ ለማቅናት ያቀረቡት ጥያቄ በሕወሃት ሥራ አስፈጻሚ መከልከሉን ዘሐመሻ ሰምቷል። ይባስ ብሎም ጄኔራሉ በነበሩባቸው የጤና እክሎች ምክንያት ከአዲስ አበባ የተላኩላቸው መሠረታዊ መድኃኒቶች በሥራ አስፈጻሚው እጅ ገብተው "አብሮት የመጣ የተደባለቀ ወይም የተደበቀ ነገር ሊኖር ይችላል በሚል ምርመራ" ሰበብ መያዛቸው፣ በግጭትና በፖለቲካ ፉክክር ውስጥ የሕክምና…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]