ከኦዲት ግኝቱ ላይ የተሰጠ ምላሽ
ከኦዲት ግኝቱ ላይ የተሰጠ ምላሽ የፌዴራል ዋና ኦዲተር በወልመልና በጨልጨል የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ ከፍተኛ የኦዲት ግኝቶችን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። ይህ ሪፖርት ከወጣ በኋላ የመስኖና ቆላማ ሚኒስቴር ቀጥታ የዋና ኦዲተር መ/ቤትን ስም ባይጠቅስም አንድ መግለጫ አውጥቷል። ዋና ተቋራጩ ዓለማየሁ ከተማ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ደግሞ በቀጥታ ሪፖርቱን በተመለከተ ምላሽ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል ዋና ኦዲተርን በቀጥታ ሳይጠቅስ፣ በመስኖ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለማደናቀፍና ለማጠልሸት የሚደረጉ ጥረቶች ተቀባይነት እንደሌላቸው ገልጿል። በኢትዮጵያ የመስኖ ዘርፍ በታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ ውጤቶች እየተመዘገቡ መሆናቸውን ጠቅሶ፣ ይህንን ስኬት መቀበል የማይፈልጉ እና የሚያቅራቸው ኃይሎች መኖራቸውን አመልክቷል። በተጨማሪም የፕሮጀክቶቹ አፈጻጸም በሕግና በውል መሠረት መከናወኑን፣…
Read the full story at tikvahethiopia ↗