" በደም ግፊት የሚመጣ ሞት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል " - ዶክተር አምደመስቀል መርሻ
" በደም ግፊት የሚመጣ ሞት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል " - ዶክተር አምደመስቀል መርሻ በኢትዮጵያ በደም ግፊት የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሌሎች ገዳይ የበሽታ አይነቶች በላቀ መልኩ እየጨመረ ነው። የየካቲት 12 ሜዲካል ኮሌጅ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር አምደመስቀል መርሻ " በኢትዮጵያ የደም ግፊት በሽታ ተጠቂች መጠን ከዚህ ቀደም ከነበረበት ወደ 17.3% ጨምሯል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " ህክምናው፣ እድገቱ በአንጻራዊነት እየሰፋ በመምጣቱ ገዳይ በሚባሉ እንደ ኤችአይቪ ኤድስ፣ ወባ፣ ቲቢ፣ በማስቀመጥና ከአንገት በላይ በሽታ፣ በመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽን ባሉ ህመሞች ሚመጣው ሞት እየቀነሰ ሲመጣ፣ የደም ግፊት ግን እየጨመረ መጥቷል " ሲሉ ገልጸዋል። የእነዚህ የተዘረዘሩት በሽታ አይነቶች ዓመታዊ የሞት መጠን ቢደመር 8 ሚሊዮን ሲሆን፣ የደም ግፊት ብቻ ግን 10.5…
Read the full story at tikvahethiopia ↗