(ዘ-ሐበሻ ዜና) በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ (በተለይም ፌስቡክ) ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህን በምርጫ ቅስቀሳ ላይ እንደተሳተፉ አድርጎ የሚያሳይ እና በስፋት የተሰራጨ ምስል በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተቀነባበረ (Altered) መሆኑ ተረጋግጧል። ይህ የተቀነባበረ ምስል ካህኑ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የሆነውን የስንዴ ነዶ እንደያዙ አድርጎ የሚያሳይ ሲሆን፣ "ቀድሞ የሃይማኖት አባቶች መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ይሉ ነበር፤ ዘንድሮ ግን
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ (በተለይም ፌስቡክ) ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካህን በምርጫ ቅስቀሳ ላይ እንደተሳተፉ አድርጎ የሚያሳይ እና በስፋት የተሰራጨ ምስል በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተቀነባበረ (Altered) መሆኑ ተረጋግጧል። ይህ የተቀነባበረ ምስል ካህኑ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የሆነውን የስንዴ ነዶ እንደያዙ አድርጎ የሚያሳይ ሲሆን፣ "ቀድሞ የሃይማኖት አባቶች መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ይሉ ነበር፤ ዘንድሮ ግን ምርጫው ደርሷል ብልፅግናን ምረጡ እያሉ ነው" የሚል የጥላቻና አሳሳች ጽሑፍ ታጅቦ ቀርቦ ነበር። በተጨማሪም ሌላ አካውንት ይኸንኑ ምስል በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ጽሑፎች በማጀብ አሰራጭቶት ተገኝቷል። ይሁን እንጂ የፔሳቼክ መረጃ ማጣሪያ ክፍል ባደረገው የጉግል ምስል ፍለጋ፣ ምስሉ ሙሉ በሙሉ ሐሰተኛ እና…
Read the full story at zehabeshanews ↗