ወሳኙ የንግድ መስመር ቀይ ባህር

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-20 22:36:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ወሳኙ የንግድ መስመር ቀይ ባህር በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ ኃይሎች የሳውዲ አረቢያ መርከቦች የባሕር እንቅስቃሴ ላይ እገዳ አወጁ። ቡድኑ እገዳውን ያወጀው ሳውዲ አረቢያ በየመን ላይ " ኢፍትሃዊና ጨቋኝ ከበባ እየጣለች " በሚል ክስ ነው። የቀይባሕር ዋነኛ መተላለፊያ ባብ አል-መንደብ ሰርጥ ለሳውዲ መርከቦች እንደሚዘጋ ሁቲዎች አስታውቀዋል። ይህ ከ2022 ጀምሮ በተመድ ድጋፍ ሲቆይ የነበረውን የተኩስ አቁም ስምምነት የሚያዳክም እርምጃ መሆኑ ተጠቁሟል። እገዳው የመጣው በሁቲዎች ቁጥጥር ስር ባለው የሳና አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ከተፈጸመ ጥቃት በኋላ ነው። የየመን መንግሥት የኢራና አውሮፕላን እንዳያርፍ ለመከላከል " ጥቃቱን ፈጽሜያለሁ " ቢልም ፤ ሁቲዎች ግን ሳውዲን ተጠያቂ በማድረግ የሚሳይል ጥቃት ከፍተው አሁን ደግሞ የባሕር ላይ እንቅስቃሴ እገዳ አውጀዋል። ባብ አል-መንደብ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]