በትግራይ የመሬት ነክ ጉዳዮች በህግ ታግደው እንዲቆዩ የሚያስገድድ ሰርኩላር ለሁሉም የክልሉ የከተማ እና የገጠር አስተዳደሮች ተላለፈ።
በትግራይ የመሬት ነክ ጉዳዮች በህግ ታግደው እንዲቆዩ የሚያስገድድ ሰርኩላር ለሁሉም የክልሉ የከተማ እና የገጠር አስተዳደሮች ተላለፈ። ጥቅምት 20/2019 ዓ/ም በትግራይ የመሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ባለአደራ ቢሮ የተፃፈው ሰርኩላር በመሬት አስተዳደር ላይ የነበሩ ክፍተቶች እስኪጣሩ ድረስ ስራ እንዲቆም ያዛል። ትዕዛዙ ከወዲሁ በመቐለ መተግበር ጀምሯል። ሰርኩላሩ ፦ " የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር በመሬት አስተዳደር ላይ ያለው ብልሹ አሰራር እና የመረጃ ስርቆትን ለመከላከል እንዲቻል ፤ አዲስ ዝውውርና የመሬት ፍቃድ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቆም ተደርጓል። ስለሆነም የሚመለከተው አካል ፍቃድ እስኪሰጥ የመሬት ይዞታ የሚያመለከቱ ሰነዶች የያዘ መዝገብ ቤት እንዲታሸግ እናሳስባለን " ነው የሚለው። የቢሮውን ትእዛዝ በመቀበል የመቐለ ሓውልቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የመሬት ነክ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗