በአዲስ አበባ ቀጨኔ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

ZENA24NOWneutral2026-10-31 20:58:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ ቀጨኔ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ የመንገድ ትራፊክ አደጋው የተከሰተው ዛሬ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ሠዓት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ልዩ ቦታው ቀጨኔ መቀጠያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ የትራንስፖርት ተጠቃሚዎችን ጭኖ የጉዞ አቅጣጫውን ከኩዩ ወደ አዲስ አበባ ቀጨኔ ያደረገው የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-62732 ኦ/ሮ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ልዩ ቦታው ቀጨኔ መቀጠያ አካባቢ ሲደርስ መሪ ወደ ግራ በመጠቀምና ግራ መንገድ ውስጥ በመግባት ሁለት በጫማ ማስዋብ ስራ የሚተዳደሩ ወጣቶችና አንድ እግረኛ ገጭቶ ወደ ፊት በመንቀሳቀስ ከቀጨኔ ወደ እንጦጦ የራሱን መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ ከነበረ ኮድ 4-03305 አ/አ የውሀ ቦቴ ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቷል። በሚኒባሱ ውስጥ የነበሩ 7 ግለሰቦች ላይ የሞት አደጋን መድረሱን በአዲስ አበባ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]