የብሔራዊ ጥቅማችን ቀይ መስመር

WELCOMEneutral2026-07-21 06:19:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

የማንኛውም ሀገር መሠረትና የህልውና ዋስትና የሆነው ብሔራዊ ጥቅም ከማንኛውም ድርድርና ስምምነት በላይ የሚቆም ቀይ መስመር ነው ሉዓላዊነትን የግዛት አንድነትን የሕዝብን ደህንነትና ስልታዊ ሀብቶችን ማስጠበቅ ሀገራት በየትኛውም ሁኔታ አሳልፈው የማይሰጧቸው ወሳኝ ጉዳዮች ናቸው ሀገራት ለብሔራዊ ጥቅማቸው መጠበቅ አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች በመለየት በትኩረት ይሰራሉ በዚህም የቆሙበትን ጽኑ መሰረት እያጠናከሩና እያስጠበቁ ይሄዳሉ የውሃ ደህንነት የባህር በር አጀንዳ እና 8230 The post የብሔራዊ ጥቅማችን ቀይ መስመር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]