ወሳኙ ታሪካዊ ዕድል ሀገራዊ ምክክር
አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን አለመግባባቶችን በሰላማዊ ውይይት ለመፍታትና የሀገር አንድነትን ለማጠናከር ዋነኛ መፍትሄ ነው ሀገራዊ ምክክሩ ቀደም ሲል የነበሩ አለመግባባቶችን በኃይል ከመፍታት ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ በንግግር ለመፍታት የሚያስችል አዲስ የፖለቲካ ባሕል የፈጠረ ነው ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት እንኳን የያዙትን አጀንዳ ይዘው በሰላማዊ መንገድ እንዲወያዩ 8230 The post ወሳኙ ታሪካዊ ዕድል ሀገራዊ ምክክር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗