ስሟን በተግባር እያረጋገጠች ያለችው አዲስ አበባ

WELCOMEneutral2026-07-21 06:19:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ እንደ ስሟ እያበበች እና በየቀኑ አዳዲስ ገጽታዎችን እየተላበሰች ትገኛለች ከተማዋ በታሪኳ አይታው በማታውቀው ፈጣን የመሰረተ ልማት ግንባታ በውበት እና በዘመናዊነት ሽግግር ውስጥ በመገኘቷ ስሟ እና ተግባሯ ሙሉ በሙሉ ተስማምተው ይታያሉ በከተማዋ የተካሄደው መጠነ-ሰፊ የኮሪደር ልማት ጠባብ እና ምቹ ያልነበሩ መንገዶችን ወደ ሰፋፊ ንጹህ እና ዘመናዊ ጎዳናዎች ቀይረዋቸዋል የከተማዋ የመሰረተ ልማት ግንባታ በሺህ ለሚቆጠሩ 8230 The post ስሟን በተግባር እያረጋገጠች ያለችው አዲስ አበባ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]