የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ቁልፍ ምዕራፍ ውይይት በይፋ አስጀመረ
አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ80 ንዑስ ቡድኖች ያደራጀው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የውይይት ምዕራፍ በዛሬው ዕለት በይፋ መጀመሩን አስታወቀ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር እንዳሉት የተጀመረው የንዑስ ቡድን ውይይት የሀገራዊ ምክክሩ ቁልፍ ምዕራፍ ነው ምዕራፉ ተመካካሪዎች በተመደቡባቸው አጀንዳዎች ላይ ሐሳባቸውን የሚያቀርቡበትና አንዱ የሌላውን ሐሳብ በማዳመጥ 8230 The post የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ቁልፍ ምዕራፍ ውይይት በይፋ አስጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗