የመኸር እርሻ ከግብዓት አቅርቦት እስከ ምግብ ዋስትና
አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ወደ ሥልጣን ሲመጣ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሀብት መዋቅር ካረጀውና በአንድ ዘርፍ ላይ ብቻ ከተደገፈው የግብርና ምህዳር በማውጣት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስትራቴጂን ቀረጸ በዚህ ስትራቴጂ ውስጥ አምስት ቁልፍ የኢኮኖሚ ምሰሶዎች ግብርና ቱሪዝም ማዕድን አይሲቲ እና አምራች ኢንዱስትሪ ተለይተው ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸዋል መንግሥት በእነዚህ ዘርፎች በገባው ቃል 8230 The post የመኸር እርሻ ከግብዓት አቅርቦት እስከ ምግብ ዋስትና appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗