አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የተሻለ ዓለም የማውረስ ትልም
አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምንኖርበት ክፍለ ዘመን ዓለማችን ካጋጠሟት ታላላቅ ፈተናዎች መካከል የአየር ንብረት መዛባት የበረሃማነት መስፋፋት እና የውሀ ሀብት መንጠፍ በአጠቃላይ የተፈጥሮ ሀብቶች መመናመን በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ ኢትዮጵያም የዚህ ዓለም አቀፋዊ ቀውስ ገፈት ቀማሸ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ነች ይህንን ዓለም የተጋረጠባትን ትልቅ ፈተና ለመሻገር የተለያዩ ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል ምንም እንኳን 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የተሻለ ዓለም የማውረስ ትልም appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗