የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፈጠራን ያጎለብታል

WELCOMEneutral2026-07-21 06:19:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የትምህርት ክፍል ኃላፊ ሶፊያ አሺፓላ የኢትዮጵያ ሰው ሠራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ የማቋቋም ርዕይ ሀገሪቱን የአፍሪካ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ማዕከል የሚያደርግ ታሪካዊ እርምጃ ነው አሉ ኢትዮጵያ ዘመኑን የዋጀ የቴክኖሎጂ ውጤት ባለቤት ለመሆን እና ዜጎችን ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ለማስተሳሰር የተለያዩ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች ከእነዚህ ስራዎች መካከል የሰው ሰራሽ 8230 The post የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ፈጠራን ያጎለብታል appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]