የቱሪዝም መስህብ ባለፀጋዋ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ ሀገራት መካከል በባህል በታሪክ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ መስህቦች ሀብት ግንባር ቀደም ከሆኑት ተርታ ትመደባለች የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የመዘገባቸው በርካታ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ቅርሶችም ባለቤት ናት ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት እስከ አክሱም ሐውልቶች ከጢያ ትክል ድንጋይ እስከ ጎንደር ፋሲለደስ ከሐረር 8230 The post የቱሪዝም መስህብ ባለፀጋዋ ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗