አሜሪካ በኢራን ላይ ጠንካራ ጥቃት ሰንዝራለች ፕሬዚዳንት ትራምፕ

WELCOMEneutral2026-07-21 06:19:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 13 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገራቸው ትናንት ምሽት ጠንካራ የተባለ ጥቃት መሰንዘሯን ተናገሩ በኢራን ላይ የተወደው ጠንካራ ርምጃ የአሜሪካ ሶስት ወታደሮች በኢራን ጥቃት በመገደላቸው እንደሆነ ተገልጿል ፕሬዚዳንት ትራምፕ በኢራን ላይ የሚሰነዘረዉ ጥቃት በጣም እንዲጠናከር ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውም ተመላክቷል እንደ ፕሬዚዳንቱ ገለጻ በቅርቡ በደረሰ ጥቃት የአሜሪካ በዮርዳኖስ ሁለት ወታደሮች እና 8230 The post አሜሪካ በኢራን ላይ ጠንካራ ጥቃት ሰንዝራለች 8211 ፕሬዚዳንት ትራምፕ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]