(ዘ-ሐበሻ ዜና) የእስራኤል የስለላ መረጃ እንደሚያመላክተው ኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ የኑክሌር ሴንትሪፊውጆችን በአየር ጥቃት እንዳይመቱ ጥልቅ በሆነ መሬት ሥር ወደሚገኘው የ"ፒክአክስ" ተራራ የዋሻ መዋቅር ውስጥ ማዛወሯን ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል የአሜሪካና የእስራኤል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የእስራኤል የስለላ መረጃ እንደሚያመላክተው ኢራን በሺዎች የሚቆጠሩ የኑክሌር ሴንትሪፊውጆችን በአየር ጥቃት እንዳይመቱ ጥልቅ በሆነ መሬት ሥር ወደሚገኘው የ"ፒክአክስ" ተራራ የዋሻ መዋቅር ውስጥ ማዛወሯን ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል የአሜሪካና የእስራኤል ባለስልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል። ይህ ስልታዊ እርምጃ የተወሰደው አሜሪካ እ.ኤ.አ. በሰኔ 2025 የ12 ቀናት ጦርነት ወቅት የቢ-52 ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖችን ተጠቅማ የኢራንን የመሬት ሥር የኑክሌር ተቋማት ከመታች በኋላ ባለፈው በልግ መሆኑ ታውቋል። ሰሞኑን የሲኤንኤን (ሳተላይት ምስሎችም በተራራው ውስብስብ መዋቅር አካባቢ የጭነት መኪናዎች በስፋት ሲመላለሱ ማሳየታቸው ኢራን ተቋሞቿን መልሳ ለመገንባትና ለማጠናከር እየሰራች መሆኑን ያመላክታል። ይህንን ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በሰጡት…
Read the full story at zehabeshanews ↗