ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ

WELCOMEneutral2026-07-21 06:30:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ሐምሌ 14 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተወያይተዋል ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በማህራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ከአርሜኒያ ሪፐብሊክ ቀዳማዊት እመቤት አና ሀኮብያን ጋር ተገናኝተን በምንሰራቸው ሥራዎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል ብለዋል The post ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአርሜኒያ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]