ዋልያን የመታደግ ዘመቻ፦ ከዓለም አቀፍ ስጋት ወደ አዲስ ተስፋ !

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-21 06:31:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዋልያን የመታደግ ዘመቻ፦ ከዓለም አቀፍ ስጋት ወደ አዲስ ተስፋ ! ዋልያ በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ የሚገኝ ብርቅዬ እንሰሳት ነው። ይህ እንሰሳት የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም ቅርስ ኾኖ እንዲመዘገብ ካስቻሉት የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ዋልያ ግንባር ቀደሙ ነው። ይህ መኖሪያውን ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያም በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ብቻ ያደረገው ብርቅዬ እንሰሳት ከሌሎች እንሰሳት አኳያ ሲታይ በቁጥር አነስተኛ ነው። ይባስ ብሎ በግጭቶች የተነሳ አሁን ላይ ከነበረው ቁጥር በእጅጉ መቀነሱ ይታወሳል። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ተወካይ ኀላፊ ላቀው መልካሙ እንደተናገሩት የዋልያ ቁጥር ከ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በነበረው ጦርነት በተፈጠረው የሕግ መላላት ለተለያዩ አደጋዎች ተጋልጦ ነበር። ቁጥሩም…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]