ከአንድ መቶ በላይ ዳያስፖራዎች በአገራዊ ምክክር ጉባዔ እየተሳተፉ መሆናቸው ተነገረ
ከአንድ መቶ በላይ ዳያስፖራዎች በአገራዊ ምክክር ጉባዔ እየተሳተፉ መሆናቸው ተነገረ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በመካሄድ ላይ ባለው አገራዊ ምክክር ጉባዔ፣ ከአንድ መቶ በላይ የዳያስፖራ አባላት እየተሳተፉ መሆናቸውን የዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ይህን ያስታወቀው ፒፕል ቱ ፒፕል (People to People) 25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አስመልክቶ ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው የዕውቅና መርሐ ግብር ላይ ነው፡፡ የዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ፍፁም አረጋ (አምባሳደር) እንደተናገሩት፣ እየተካሄደ በሚገኘው አገራዊ የምክክር ጉባዔ በምርጫ የተወከሉ 91 የዳያስፖራ አባላት በመሳተፍ ላይ ናቸው
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗