ደብረብርሃን‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-21 07:28:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ደብረብርሃን‼️ በደብረብርሃን ከተማ በነዳጅ የሚሰሩ ሞተር ሳይክሎች ምዝገባ በማድረግ ህጋዊ (መለያ ኮድ በመስጠት)እንዲንቀሳቀሱ መፈቀዱን የደረሰን መረጃ ያመላክታል። የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ም/ቤት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በነዳጅ የሚሰሩ ሞተር ሳይክል ባለንብረቶች ምዝገባ /የግል፧የመንግስት፤ መንግስታዊ ያልሆኑ/ በማካሄድ ህጋዊ ስምሪት ለመስጠት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረት ፤- የምዝገባ መስፈርቶች - 1- የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ 2- ለመንግስት ተሸከርካሪዎች የመ/ቤቱ አድራሻ ደ/ብርሃን ብቻ የሆነ 3. የባለንብረቱ የዲጂታል መታወቂያ 4. የዘመኑ የታደሰ ቦሎ ኮፒ 5. 3ኛወገን /ኢንሹራንስ/1ኮፒ 6. መንጃ ፈቃድ 1ኮፒ ከላይ ከ1-6 የተጠቀሱትን ስነዶች ዋናውንና ኮፒ በማሟላት ደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 16…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]