የውጪ አጋሮች አሉን:-ደ/ፂዮን‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-21 07:58:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

የውጪ አጋሮች አሉን:-ደ/ፂዮን‼️ ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል፣ ፌዴራል መንግሥቱ በትግራይ ላይ ጥሎታል ያሉትን "ከበባ" ለመስበር የሚያስችሉን አስተማማኝ "የውጭ አጋሮች" አሉን በማለት ተናገሩ፡፡ 👉ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ጀምረናል ብለዋል። በፌዴራል መንግሥቱ የተቋቋመውን ጊዚያዊ አስተዳደር በማፍረስ በኃይል ሥልጣን የያዘውን የክልሉን አስተዳደር የሚመሩት ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ከመቐለ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ክልሉ የተጣሉበትን "ዘርፈ ብዙ ክልከላዎች" ለመስበር "በስትራቴጂክ ደረጃ" የሚሠሩ "የውጭ አጋሮች" አሉት ብለዋል፡፡ ደብረጽዮን "የውጭ አጋሮች" ያሏቸውን አካላት ግን በስም አልጠቀሱም፡፡ ትግራይ አሁን ባለው ሁኔታ መቀጠል ስለማትችል ራስን የመከላከል አቅምን ማጠናከር ላይ ትኩረት ለማድረግ ተገደናል ያሉት ደብረጽዮን፣ የክልሉን ታጣቂ ሃይል በማጠናከር የዓለማቀፉን…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]