በደመወዝ የሚጣል ግብር‼
በደመወዝ የሚጣል ግብር‼ በደሞዝተኞች ላይ የሚጣለው ግብር እጅግ በጣም ከፍተኛ በመሆኑ ማሻሻያ እንዲደረግበት ለመንግሥት ማሳሰቢያ ተሰጠ። ፕራግማ ካፒታል የተባለው ድርጅት ጥናት እንዳደረገው ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት መካከል በደሞዝተኞች ላይ ከፍተኛ ግብር የምትጥል ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች። ይህ ማሻሻያ የተጠየቀው አሁን ያለው አስከፊ የኑሮ ውድነት እና የዋጋ ግሽበት በሰራተኞች ላይ ከባድ የኢኮኖሚ ጫና በመፍጠሩ እንደሆነ ተብራርቷል። ግብሩ ከተሻሻለ ደሞዝተኞች ወራዊ ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንስ ሲሆን መንግሥትም የግብር ስርዓቱን በአስቸኳይ እንዲያስተካክል ተመክሯል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…
Read the full story at wasulife ↗