በባብ አል-ማንደብ ላይ የተጋረጠው ስጋት፣ ለዓለም ገበያ ወሳኝ የሆነውን የሳዑዲ የነዳጅ ማጓጓዣ መስመር ሊያቋርጥ ይችላል ተባለ
በባብ አል-ማንደብ ላይ የተጋረጠው ስጋት፣ ለዓለም ገበያ ወሳኝ የሆነውን የሳዑዲ የነዳጅ ማጓጓዣ መስመር ሊያቋርጥ ይችላል ተባለ ባብ አል-ማንደብን በቦምብ ጥቃት ለመክፈት የሚደረግ ሙከራ፣ በየመን ሁቲዎች እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል እየተባባሰ የመጣውን ግጭት የመፍታት ዕድል እንደሌለው አንድ ተንታኝ ገለጹ።"ባብ አል-ማንደብን በቦምብ ጥቃት ከፍቶ ማለፍ ይቻላል ካላችሁኝ? አይመስለኝም፤ ይህን ማድረግ ቢቻል ኖሮ፣ በአሁኑ ወቅት በሆርሙዝ ሰርጥ ላይ የምናየው ዓይነት ውጥረት ባልተፈጠረ ነበር፤ በተለይም ደግሞ ከሆርሙዝ ይልቅ እጅግ አደገኛ በሆነውና ደህንነቱ ባልተጠበቀው ባብ አል-ማንደብ ላይ እንዲህ ዓይነት ሁኔታ ባልተፈጠረ ነበር" ሲሉ የሮያል ዩናይትድ ሰርቪስስ ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ሚካኤል ስቴፈንስ ተናግረዋል። ሁቲዎች በባብ አል-ማንደብ በኩል የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማገድ…
Read the full story at zena24now ↗