የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት፣ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ያላሟሉ የመንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ እንደሚያቋርጥ አስጠነቀቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ የፈረሙበት ደብዳቤ፤ ከሚያዝያ ጀምሮ በመንግሥት ሠራተኞች የትምህርትና ሌሎች ማስረጃዎች ላይ ማጣራት ሲደረግ መቆየቱንና የሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎችና ተያያዥ መረጃዎች ተደራጅተው አለመገኘታቸውን ጠቅሷል፡፡ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአካል ቀርቦ አስፈላጊ መረጃዎችን እስከ ሐምሌ 30 ቀን ድረስ ሞ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-07-21 10:52:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት፣ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ያላሟሉ የመንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ እንደሚያቋርጥ አስጠነቀቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ የፈረሙበት ደብዳቤ፤ ከሚያዝያ ጀምሮ በመንግሥት ሠራተኞች የትምህርትና ሌሎች ማስረጃዎች ላይ ማጣራት ሲደረግ መቆየቱንና የሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎችና ተያያዥ መረጃዎች ተደራጅተው አለመገኘታቸውን ጠቅሷል፡፡ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአካል ቀርቦ አስፈላጊ መረጃዎችን እስከ ሐምሌ 30 ቀን ድረስ ሞልቶ ማጠናቀቅ እንዳለበትም የክልሉ መንግሥት አሳስቧል። ‎===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]