ከንጉሣውያን አድናቆት እስከ 2 ሚሊዮን ሕዝብ የዓደባባይ አቀባበል፤ የስፔን ብሔራዊ ቡድን !
ከንጉሣውያን አድናቆት እስከ 2 ሚሊዮን ሕዝብ የዓደባባይ አቀባበል፤ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ! የ2026 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮናው የስፔን ብሔራዊ ቡድን (ላሮሃ) ወደ ሀገሩ ሲመለስ በዋና ከተማዋ ማድሪድ ታሪካዊ እና ደማቅ የጀግና አቀባበል ተደርጎለታል። የቡድኑ አባላት ማድሪድ ባራሃስ አውሮፕላን ማረፊያ ከደረሱ በኋላ ከስፔኑ ንጉሥ ፊሊፔ ስድስተኛ፣ ከንግሥቷ ሌቲዚያ እና ልዕልታቸው ጋር ተገናኝተው የንጉሣዊ ቤተሰቡን ምሥጋና እና አድናቆት ማግኜታቸው ተነግሯል። ቡድኑ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ በሚገኙበት የሞንክሎአ ቤተ መንግሥት ይፋዊ የጀግና አቀባበል ሥነ-ሥርዓት እንደተደረገላቸውም አሶሽየትድ ፕረስ ዘግቧል። ብሔራዊ ቡድኑ ከንጉሣዊያን ቤተሰቦች እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ቆይታ ካደረገ በኋላም ሁለት ሚሊዮን በሚጠጉ ደጋፊዎቻቸው በተጥለቀለቁት የማድሪድ ጎዳናዎች የዓለም…
Read the full story at amharamassmedia ↗