አስቸኳይ መረጃ ‼️
አስቸኳይ መረጃ ‼️ በመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ላይ የተከለከሉ ዋና ዋና ተግባራት ይፋ ሆኑ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል አፈጻጸም ላይ በአከራዮችና በተከራዮች ዘንድ የተከለከሉ ተግባራትን አስመልካች መረጃ ይፋ አድርጓል። እንደ ቢሮው ማስታወቂያ፤ በሁለቱ ወገኖች መካከል በሚደረግ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ውስጥ የሚከተሉትን ድርጊቶች መፈጸም በሕግ የተከለከለ ነው፡ ❌ በሕግ የተከለከሉ ተግባራት፡ 1 ያለ ውል ማከራየት፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ሳያስመዘግቡ መከራየት እና ማከራየት፤ 2 የጊዜ ገደብ ማሳለፍ፡ በአከራይ ወይም ተከራይ ቸልተኝነት የኪራይ ውሉን በአዋጁ የተቀመጠውን የጊዜ ገደብ አሳልፎ ማስመዘገብ፤ 3 ውል አለማደስ፡ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል እድሳትን በወቅቱ አለማስመዘገብ፤ 4 ሕገ-ወጥ የዋጋ ጭማሪ፡…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗