👥 4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…🌅

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-21 11:50:42 UTC
AdYour ad here[email protected]

👥 4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…🌅 🇪🇹 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለረጅም ዘመናት "እኔ ብቻ ልክ ነኝ" በሚል የዜሮ ድምር ፖለቲካ እና በታጣቂዎች የሥልጣን ሽኩቻ ሢመራ የቆዬ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ የቆዬ አደገኛ ባሕል ሀገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏታል።⚠️ አሁን ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው በማታውቀው መልኩ ሰፊ የሕዝብ ስብጥርን ያቀፈ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ እያካሄደች ትገኛለች። ይህ መድረክ የቆየውን ጎጂ አካሄድ በመስበር ለአዲስ የፖለቲካ ባሕል መሠረት እየጣለ ነው። ✍️ የሃሳብ የበላይነትን በውይይት የመትከል ጉዞ ! የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክሩን ዋና ዓላማ ሲያስረዱ የሀገራዊ ምክክር ግቡ የፖለቲካ ልዩነቶቻችን በሳይንሳዊ፣ በሠለጠነ እና እርስ በእርስ በመደማመጥ ለመፍታት የሚያስችል ባሕል መገንባት እንደኾነ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]