የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት፣ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ያላሟሉ የመንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ እንደሚያቋርጥ አስጠነቀቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ የፈረሙበት ደብዳቤ፤ ከሚያዝያ ጀምሮ በመንግሥት ሠራተኞች የትምህርትና ሌሎች ማስረጃዎች ላይ ማጣራት ሲደረግ መቆየቱንና የሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎችና ተያያዥ መረጃዎች ተደራጅተው አለመገኘታቸውን ጠቅሷል፡፡ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአካል ቀርቦ አስፈላጊ መረጃዎችን እስከ ሐምሌ 30 ቀን ድረስ ሞ

ADDIS_REPORTERneutral2026-07-21 11:50:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት፣ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ያላሟሉ የመንግሥት ሠራተኞችን ደመወዝ እንደሚያቋርጥ አስጠነቀቀ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ የፈረሙበት ደብዳቤ፤ ከሚያዝያ ጀምሮ በመንግሥት ሠራተኞች የትምህርትና ሌሎች ማስረጃዎች ላይ ማጣራት ሲደረግ መቆየቱንና የሠራተኞች የትምህርት ማስረጃዎችና ተያያዥ መረጃዎች ተደራጅተው አለመገኘታቸውን ጠቅሷል፡፡ ማንኛውም የመንግሥት ሠራተኛ በአካል ቀርቦ አስፈላጊ መረጃዎችን እስከ ሐምሌ 30 ቀን ድረስ ሞልቶ ማጠናቀቅ እንዳለበትም የክልሉ መንግሥት አሳስቧል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]