ኤርፖርቱ በረጅም ወረፋ መጨናነቁ ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-07-21 17:31:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርፖርቱ በረጅም ወረፋ መጨናነቁ ተሰማ‼ በትግራይ ክልል ከሚካሄደው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ለማምለጥ የየብስ መንገዶችን ለመጠቀም የሞከሩ በርካታ ወጣቶች በኬላዎች ጥብቅ ቁጥጥር ምክንያት መውጣት አልቻሉም። ይህንን ተከትሎ የአየር ትራንስፖርት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ፣ ከመቀሌ ራስ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ ቲኬት የቆረጡ መንገደኞች እስከ ሁለት እና ሦስት ሳምንታት የሚደርስ ረጅም ወረፋ ለመጠበቅ መገደዳቸው ተነግሯል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]