መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን ወጪ 100% ሊሸፍን ነው‼

WASULIFEneutral2026-07-21 18:58:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎችን ወጪ 100% ሊሸፍን ነው‼ የኬንያ መንግስት ከሚቀጥለው መስከረም 2026 ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች የሚገቡ ሁሉንም ተማሪዎች ወጪ ሙሉ በሙሉ በመንግስት በጀት ለመሸፈን መወሰኑን ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አስታወቁ። አዲሱ አሰራር ትምህርትን በውጤት ላይ ብቻ የተመሰረተ የሚያደርግና የደከሙ ቤተሰቦችን የክፍያ ጫና የሚያስቀር ሲሆን፣ ቀደም ሲል ይሰራበት የነበረው የፋይናንስ ሥርዓት (Band System) ሙሉ በሙሉ መሻሩ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]