#USA

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-21 19:27:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

#USA በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአሜሪካ " American Space " ማዕከል ተመረቀ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቨን ማሲንጋ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመውን "American Space" ማዕከል በይፋ መርቀው ከፍተዋል። በአሜሪካ ኤምባሲ ድጋፍ የተገነባው ማዕከሉ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎች እንዲሁም ለአካባቢው ወጣቶች በምርምር፣ በቴክኖሎጂና በዲጂታል ክህሎት ዘርፍ የተለያዩ ነጻ አገልግሎቶችን ይሰጣል። ማዕከሉ ፦ - የነጻ ኢንተርኔትና ዲጂታል ቤተ-መጻሕፍት አገልግሎት፣ - በአሜሪካ የትምህርት ዕድሎች ላይ መረጃና ምክር፣ - በSTEM፣ - በኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ፣ - በሮቦቲክስ፣ - በዲጂታል ክህሎት እና በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስልጠናዎችን ያቀርባል። በተጨማሪም በአመራር፣ በሙያ ክህሎት፣ በፈጠራ ሥራ እና በሚዲያ እውቀት ላይ ያተኮሩ ውይይቶችና ወርክሾፖች…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]