በቀይ ባህር ሁለት ግዙፍ የነዳጅ መርከቦች በሁቲ ማስጠንቀቂያ ጉዟቸውን ቀየሩ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-21 19:27:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቀይ ባህር ሁለት ግዙፍ የነዳጅ መርከቦች በሁቲ ማስጠንቀቂያ ጉዟቸውን ቀየሩ። ከሳዑዲ አረቢያ ነዳጅ ጭነው በቀይ ባሕር በኩል ሲቀዝፉ የነበሩ ሁለት ግዙፍ መርከቦች ከየመን ሁቲ ኃይሎች በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ ምክንያት አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ መደረጋቸው ተዘገበ። የሳዑዲን የነዳጅ ምርት ጭነው ወደ ቻይና እና ሕንድ ሲጓዙ የነበሩት ሁለቱ መርከቦች ወደ መጡበት የተመለሱት ሁቲዎች በሳዑዲ አረቢያ ላይ የባሕር እንቅስቃሴ ዕቀባ መጣላቸውን ካሳወቁ በኋላ ነው። ከሳዑዲ ጋር በጠላትንት የሚተያዩት የኢራን የቅርብ ወዳጅ የሆኑት ሁቲዎች ማንኛውም ወደ ሳዑዲ የሚያቀኑ እና ከሳዑዲ ወደቦች የሚነሱ መርከቦችን ዒላማ እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል። ሮይተርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው ከሳዑዲ የተነሱት ሁለቱ መርከቦች ከሁቲ ታጣቂዎች ማስጠንቀቂያ በኋላ ወደ ደቡባዊ የቀይ ባሕር መስመር መጓዛቸውን በመተው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]