ኤሌክትሮኒክስ ላይ ረጅም ሰዓት የሚያሳልፉ  የልዩ ፍላጎት  ልጆች የንግግር እና የመግባባት ክህሎታቸውን ሊጎዳ እንደሚችል ተነገረ

ZENA24NOWneutral2026-07-22 06:08:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤሌክትሮኒክስ ላይ ረጅም ሰዓት የሚያሳልፉ የልዩ ፍላጎት ልጆች የንግግር እና የመግባባት ክህሎታቸውን ሊጎዳ እንደሚችል ተነገረ ልዩ ፍላጎት የሚያስፈልጋቸው ታዳጊዎች በቤት ውስጥ ረጅም ጊዜን በሚያሳልፋበት የክረምት ወቅት ላይ ቴሌቭዥንን ጨምሮ ከሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ነገሮች መራቅ ይኖርባቸዋል። ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች ለአእምሮ እድገታቸው እንቅስቃሴ ያሏቸው ጨዋታዎችን እንዲጫወቱ ፣ በአእምሮ የሚሰሩና የሚገጣጠሙ መጫዎቻዎች ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ማገዝ ያስፈልጋል ሲሉ የፍቅር ኢትዮጵያ የአእምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሸዋጌጥ ክብረት ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። ልዩ ፍላጎት ያላቸው ታዳጊዎች ትምህርት ቤት ስለሄዱ ብቻ ውጤታማ መሆን ስለማይችሉ ብቻቸውን ከማዋል ይልቅ ልጆች ያሉባቸው እንዲሁም ሊደሰቱባቸው የሚችሉባቸው ቦታዎች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]